መክብብ 3:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 እኔም በልቤ እንዲህ አልኩ፦ “እውነተኛው አምላክ በጻድቁም ሆነ በኃጢአተኛው ላይ ይፈርዳል፤+ ማንኛውም ድርጊትና ማንኛውም ተግባር ጊዜ አለውና።” መክብብ 12:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 እውነተኛው አምላክ እያንዳንዱን የተሰወረ ነገር ጨምሮ ማንኛውንም ሥራ፣ ጥሩም ይሁን መጥፎ ወደ ፍርድ ያመጣዋልና።+ ሮም 2:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እሱም ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ይከፍለዋል፦+