መዝሙር 62:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ይሖዋ ሆይ፣ ታማኝ ፍቅርም የአንተ ነው፤+ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ትከፍላለህና።+ ምሳሌ 24:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 “እኛ ግን ስለዚህ ጉዳይ ምንም አናውቅም” ብትል፣ ልብን* የሚመረምረው እሱ ይህን አያስተውልም?+ አዎ፣ አንተን* የሚመለከተው አምላክ ያውቃል፤ለእያንዳንዱም ሰው እንደ ሥራው ይከፍለዋል።+ ማቴዎስ 16:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 የሰው ልጅ ከመላእክቱ ጋር በአባቱ ክብር ይመጣልና፤ ከዚያም ለእያንዳንዱ እንደ ምግባሩ ይከፍለዋል።+
12 “እኛ ግን ስለዚህ ጉዳይ ምንም አናውቅም” ብትል፣ ልብን* የሚመረምረው እሱ ይህን አያስተውልም?+ አዎ፣ አንተን* የሚመለከተው አምላክ ያውቃል፤ለእያንዳንዱም ሰው እንደ ሥራው ይከፍለዋል።+