ምሳሌ 10:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ከቃላት ብዛት ስህተት አይታጣም፤+ከንፈሩን የሚገታ ግን ልባም ሰው ነው።+ ምሳሌ 15:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 የጥበበኞች ምላስ እውቀትን በሚገባ ይጠቀማል፤+የሞኞች አፍ ግን ሞኝነትን ይገልጣል።