መኃልየ መኃልይ 1:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 “ፍቅሬ ሆይ፣ እነሆ፣ አንቺ ውብ ነሽ። እነሆ፣ አንቺ ውብ ነሽ። ዓይኖችሽ እንደ ርግብ+ ዓይኖች ናቸው።” መኃልየ መኃልይ 4:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እህቴ፣ ሙሽራዬ ሆይ፣ ልቤን ማርከሽዋል፤+በአንድ አፍታ እይታሽ፣ከሐብልሽ ዶቃዎች በአንዱ ልቤን ማርከሽዋል። መኃልየ መኃልይ 7:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 አንገትሽ+ በዝሆን ጥርስ የተሠራ ማማ ይመስላል።+ ዓይኖችሽ+ በባትራቢም በር አጠገብ እንዳሉትየሃሽቦን+ ኩሬዎች ናቸው። አፍንጫሽ ወደ ደማስቆ አቅጣጫ እንደሚመለከትየሊባኖስ ማማ ነው።
4 አንገትሽ+ በዝሆን ጥርስ የተሠራ ማማ ይመስላል።+ ዓይኖችሽ+ በባትራቢም በር አጠገብ እንዳሉትየሃሽቦን+ ኩሬዎች ናቸው። አፍንጫሽ ወደ ደማስቆ አቅጣጫ እንደሚመለከትየሊባኖስ ማማ ነው።