ኢሳይያስ 32:14, 15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 የማይደፈረው ማማ ባዶ ሆኗልና፤ሁካታ የነበረበት ከተማ ወና ቀርቷል።+ ኦፌልና+ መጠበቂያ ግንቡ ለዘለቄታው ጠፍ ሆነዋል፤የዱር አህዮች መፈንጫናየመንጎች መሰማሪያ ሆነዋል፤+15 ይህም የሚሆነው መንፈስ ከላይ እስኪፈስብን፣+ምድረ በዳውም የፍራፍሬ እርሻ እስከሚሆን፣የፍራፍሬ እርሻውም እንደ ጫካ እስከሚቆጠር ድረስ ነው።+ ኢሳይያስ 60:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ሕዝቦችሽም ሁሉ ጻድቃን ይሆናሉ፤ምድሪቱን ለዘላለም ይወርሳሉ። እነሱ፣ ውበት እጎናጸፍ ዘንድ የተከልኳቸው ችግኞች፣የእጆቼም ሥራ ናቸው።+
14 የማይደፈረው ማማ ባዶ ሆኗልና፤ሁካታ የነበረበት ከተማ ወና ቀርቷል።+ ኦፌልና+ መጠበቂያ ግንቡ ለዘለቄታው ጠፍ ሆነዋል፤የዱር አህዮች መፈንጫናየመንጎች መሰማሪያ ሆነዋል፤+15 ይህም የሚሆነው መንፈስ ከላይ እስኪፈስብን፣+ምድረ በዳውም የፍራፍሬ እርሻ እስከሚሆን፣የፍራፍሬ እርሻውም እንደ ጫካ እስከሚቆጠር ድረስ ነው።+