ኢሳይያስ 29:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 በአጭር ጊዜ ውስጥ ሊባኖስ ወደ ፍራፍሬ እርሻነት ይለወጣል፤+የፍራፍሬ እርሻውም እንደ ጫካ ይቆጠራል።+ ኢሳይያስ 35:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 ምድረ በዳውና ደረቁ ምድር ሐሴት ያደርጋል፤+በረሃማው ቦታም ደስ ይለዋል፤ እንደ ሳሮን አበባም * ያብባል።+ 2 በእርግጥ ያብባል፤+ሐሴት ያደርጋል፤ በደስታም እልል ይላል። የሊባኖስ ክብር ይሰጠዋል፤+የቀርሜሎስንና+ የሳሮንን+ ግርማ ይለብሳል። የይሖዋን ክብር፣ የአምላካችንንም ግርማ ያያሉ።
35 ምድረ በዳውና ደረቁ ምድር ሐሴት ያደርጋል፤+በረሃማው ቦታም ደስ ይለዋል፤ እንደ ሳሮን አበባም * ያብባል።+ 2 በእርግጥ ያብባል፤+ሐሴት ያደርጋል፤ በደስታም እልል ይላል። የሊባኖስ ክብር ይሰጠዋል፤+የቀርሜሎስንና+ የሳሮንን+ ግርማ ይለብሳል። የይሖዋን ክብር፣ የአምላካችንንም ግርማ ያያሉ።