-
ኢሳይያስ 40:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
አንቺ ለኢየሩሳሌም ምሥራች የምትነግሪ ሴት ሆይ፣
ድምፅሽን በኃይል ከፍ አድርጊ።
ድምፅሽን ከፍ አድርጊ፤ አትፍሪ።
ለይሁዳ ከተሞች “እነሆ፣ አምላካችሁ” በማለት አስታውቂ።+
-
አንቺ ለኢየሩሳሌም ምሥራች የምትነግሪ ሴት ሆይ፣
ድምፅሽን በኃይል ከፍ አድርጊ።
ድምፅሽን ከፍ አድርጊ፤ አትፍሪ።
ለይሁዳ ከተሞች “እነሆ፣ አምላካችሁ” በማለት አስታውቂ።+