ኢሳይያስ 44:10, 11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ለምንም የማይጠቅም አምላክ የሚሠራወይም የብረት ምስል* የሚያበጅ ማን ነው?+ 11 እነሆ፣ ባልደረቦቹ ሁሉ ያፍራሉ!+ የእጅ ጥበብ ባለሙያዎቹ ተራ ሰዎች ናቸው። ሁሉም ተሰብስበው ይቁሙ። በፍርሃት ይዋጣሉ፤ ሁሉም ያፍራሉ። ኢሳይያስ 45:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ሁሉም ያፍራሉ፤ ይዋረዳሉም፤ጣዖቶችን የሚሠሩ ሁሉ ውርደት ተከናንበው ይሄዳሉ።+
10 ለምንም የማይጠቅም አምላክ የሚሠራወይም የብረት ምስል* የሚያበጅ ማን ነው?+ 11 እነሆ፣ ባልደረቦቹ ሁሉ ያፍራሉ!+ የእጅ ጥበብ ባለሙያዎቹ ተራ ሰዎች ናቸው። ሁሉም ተሰብስበው ይቁሙ። በፍርሃት ይዋጣሉ፤ ሁሉም ያፍራሉ።