ኢሳይያስ 46:9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ጥንት የተከናወኑትን የቀድሞዎቹን* ነገሮች፣እኔ አምላክ* መሆኔንና ከእኔ ሌላ አምላክ እንደሌለ አስታውሱ። እኔ አምላክ ነኝ፤ እንደ እኔም ያለ ማንም የለም።+ 10 ከመጀመሪያ መጨረሻውን፣ገና ያልተከናወኑትንም ነገሮች ከረጅም ጊዜ በፊት አስቀድሜ እናገራለሁ።+ እኔ ‘ውሳኔዬ* ይጸናል፤+ደስ የሚያሰኘኝንም ነገር ሁሉ አደርጋለሁ’+ እላለሁ።
9 ጥንት የተከናወኑትን የቀድሞዎቹን* ነገሮች፣እኔ አምላክ* መሆኔንና ከእኔ ሌላ አምላክ እንደሌለ አስታውሱ። እኔ አምላክ ነኝ፤ እንደ እኔም ያለ ማንም የለም።+ 10 ከመጀመሪያ መጨረሻውን፣ገና ያልተከናወኑትንም ነገሮች ከረጅም ጊዜ በፊት አስቀድሜ እናገራለሁ።+ እኔ ‘ውሳኔዬ* ይጸናል፤+ደስ የሚያሰኘኝንም ነገር ሁሉ አደርጋለሁ’+ እላለሁ።