ኢሳይያስ 28:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እነዚህም ከወይን ጠጅ የተነሳ መንገድ ይስታሉ፤ከሚያሰክር መጠጥ የተነሳም ይንገዳገዳሉ። ካህኑና ነቢዩ ከጠጡት መጠጥ የተነሳ መንገድ ይስታሉ፤ከወይን ጠጅ የተነሳ ግራ ይጋባሉ፤ከሚያሰክር መጠጥ የተነሳም ይንገዳገዳሉ፤የሚያዩት ራእይ መንገድ ያስታቸዋል፤ፍርድ ሲሰጡም ይሳሳታሉ።+ ኤርምያስ 5:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ነቢያቱ የሐሰት ትንቢት ይናገራሉ፤+ካህናቱም በራሳቸው ሥልጣን በኃይል ይገዛሉ። የገዛ ሕዝቤም ይህን ወዶታል።+ ይሁንና መጨረሻው ሲመጣ ምን ታደርጉ ይሆን?”
7 እነዚህም ከወይን ጠጅ የተነሳ መንገድ ይስታሉ፤ከሚያሰክር መጠጥ የተነሳም ይንገዳገዳሉ። ካህኑና ነቢዩ ከጠጡት መጠጥ የተነሳ መንገድ ይስታሉ፤ከወይን ጠጅ የተነሳ ግራ ይጋባሉ፤ከሚያሰክር መጠጥ የተነሳም ይንገዳገዳሉ፤የሚያዩት ራእይ መንገድ ያስታቸዋል፤ፍርድ ሲሰጡም ይሳሳታሉ።+
31 ነቢያቱ የሐሰት ትንቢት ይናገራሉ፤+ካህናቱም በራሳቸው ሥልጣን በኃይል ይገዛሉ። የገዛ ሕዝቤም ይህን ወዶታል።+ ይሁንና መጨረሻው ሲመጣ ምን ታደርጉ ይሆን?”