የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 4:35
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 35 እውነተኛው አምላክ፣ ይሖዋ መሆኑን ታውቅ ዘንድ እነዚህን ነገሮች እንድታይ ተደርገሃል፤+ ከእሱ ሌላ ማንም የለም።+

  • ዘዳግም 4:39
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 39 እንግዲህ በላይ በሰማይም ሆነ በታች በምድር እውነተኛው አምላክ፣ ይሖዋ እንደሆነ ዛሬ እወቅ፤ እንዲሁም ልብ በል።+ ሌላ ማንም የለም።+

  • ኢሳይያስ 43:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 “እናንተ ምሥክሮቼ ናችሁ”+ ይላል ይሖዋ፤

      “አዎ፣ የመረጥኩት አገልጋዬ ናችሁ፤+

      ይህም ታውቁና ታምኑብኝ ዘንድ*

      ደግሞም እኔ ምንጊዜም ያው እንደሆንኩ ታስተውሉ ዘንድ ነው።+

      ከእኔ በፊት አምላክ አልተሠራም፤

      ከእኔም በኋላ የለም።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ