ዘፀአት 14:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ሙሴም እጁን በባሕሩ ላይ ሰነዘረ፤+ ይሖዋም ሌሊቱን ሙሉ ኃይለኛ የምሥራቅ ነፋስ በማምጣት ባሕሩ ወደ ኋላ እንዲመለስ አደረገ፤ የባሕሩንም ወለል ወደ ደረቅ መሬት ለወጠው፤+ ውኃውም ተከፈለ።+ ዘፀአት 14:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 እስራኤላውያን ግን ውኃው በቀኛቸውና በግራቸው እንደ ግድግዳ ቆሞ+ በባሕሩ መሃል በደረቅ መሬት ተጓዙ።+ መዝሙር 106:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ቀይ ባሕርን ገሠጸ፤ ባሕሩም ደረቀ፤በበረሃ* የሚሄዱ ያህል በጥልቅ ውኃው መካከል መራቸው፤+ ኢሳይያስ 51:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ባሕሩን፣ የተንጣለለውን የጥልቁን ውኃ ያደረቅከው አንተ አይደለህም?+ የተቤዠሃቸው ሰዎች እንዲሻገሩ ጥልቁን ባሕር መንገድ ያደረግከው አንተ አይደለህም?+
21 ሙሴም እጁን በባሕሩ ላይ ሰነዘረ፤+ ይሖዋም ሌሊቱን ሙሉ ኃይለኛ የምሥራቅ ነፋስ በማምጣት ባሕሩ ወደ ኋላ እንዲመለስ አደረገ፤ የባሕሩንም ወለል ወደ ደረቅ መሬት ለወጠው፤+ ውኃውም ተከፈለ።+
9 ቀይ ባሕርን ገሠጸ፤ ባሕሩም ደረቀ፤በበረሃ* የሚሄዱ ያህል በጥልቅ ውኃው መካከል መራቸው፤+ ኢሳይያስ 51:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ባሕሩን፣ የተንጣለለውን የጥልቁን ውኃ ያደረቅከው አንተ አይደለህም?+ የተቤዠሃቸው ሰዎች እንዲሻገሩ ጥልቁን ባሕር መንገድ ያደረግከው አንተ አይደለህም?+