ኢሳይያስ 12:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እነሆ፣ አምላክ አዳኜ ነው!+ በእሱ እታመናለሁ፤ ምንም የሚያስፈራኝ ነገር የለም፤+ያህ* ይሖዋ ብርታቴና ኃይሌ ነው፤ለእኔም አዳኝ ሆኖልኛል።”+ ኢሳይያስ 56:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 56 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ፍትሕን ጠብቁ፤+ ጽድቅ የሆነውንም አድርጉ፤ማዳኔ በቅርቡ ይመጣልና፤ጽድቄም ይገለጣል።+