ኢሳይያስ 46:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ጽድቄን አምጥቻለሁ፤ሩቅም አይደለም፤ማዳኔም አይዘገይም።+ በጽዮን መዳን አስገኛለሁ፤ ለእስራኤልም ግርማዬን አጎናጽፋለሁ።”+ ኢሳይያስ 51:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ጽድቄ ቀርቧል።+ ማዳኔ ወደ እናንተ ይመጣል፤+ክንዴም በሕዝቦች ላይ ይፈርዳል።+ ደሴቶች በእኔ ተስፋ ያደርጋሉ፤+ክንዴንም* ይጠባበቃሉ።