የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 65:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 እነሆ፣ አዲስ ሰማያትና አዲስ ምድር እየፈጠርኩ ነውና፤+

      የቀድሞዎቹ ነገሮች አይታሰቡም፤*

      ወደ ልብም አይገቡም።+

  • ኢሳይያስ 66:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 እንዲህ ያለ ነገር ማን ሰምቶ ያውቃል?

      እንዲህ ያሉ ነገሮችስ ማን አይቶ ያውቃል?

      አገር በአንድ ቀን ይወለዳል?

      ወይስ ብሔር በአንድ ጊዜ ይወለዳል?

      ሆኖም ጽዮን እንዳማጠች ወዲያው ወንዶች ልጆቿን ወልዳለች።

  • ኢሳይያስ 66:22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 “እኔ የምሠራቸው አዲስ ሰማያትና አዲስ ምድር+ በፊቴ ጸንተው እንደሚኖሩ ሁሉ የእናንተም ዘርና ስማችሁ እንዲሁ ጸንቶ ይኖራል”+ ይላል ይሖዋ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ