ዘካርያስ 14:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ይሖዋም በመላው ምድር ላይ ይነግሣል።+ በዚያ ቀን ይሖዋ አንድ፣+ ስሙም አንድ ይሆናል።+ ሮም 3:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ወይስ አምላክ የአይሁዳውያን አምላክ ብቻ ነው?+ የአሕዛብስ አምላክ አይደለም?+ አዎ፣ የአሕዛብም አምላክ ነው።+