መዝሙር 42:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 አምላክን፣ ሕያው አምላክን ተጠማሁ።*+ ወደ አምላክ የምሄደውና በፊቱ የምቀርበው መቼ ይሆን?+ መዝሙር 63:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 63 አምላክ ሆይ፣ አንተ አምላኬ ነህ፤ አንተን ዘወትር እጠባበቃለሁ።+ አንተን ተጠማሁ።*+ ውኃ በሌለበት ደረቅና የተጠማ ምድርአንተን ከመናፈቄ የተነሳ እጅግ ዝያለሁ።*+ አሞጽ 8:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ‘እነሆ፣ በምድሪቱ ላይ ረሃብ የምሰድበት ጊዜ ይመጣል’ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ፤‘ረሃቡ የይሖዋን ቃል የመስማት ረሃብ እንጂምግብን የመራብ ወይም ውኃን የመጠማት አይደለም።+ ማቴዎስ 5:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 “ጽድቅን የሚራቡና የሚጠሙ ደስተኞች ናቸው፤+ ይጠግባሉና።*+
63 አምላክ ሆይ፣ አንተ አምላኬ ነህ፤ አንተን ዘወትር እጠባበቃለሁ።+ አንተን ተጠማሁ።*+ ውኃ በሌለበት ደረቅና የተጠማ ምድርአንተን ከመናፈቄ የተነሳ እጅግ ዝያለሁ።*+
11 ‘እነሆ፣ በምድሪቱ ላይ ረሃብ የምሰድበት ጊዜ ይመጣል’ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ፤‘ረሃቡ የይሖዋን ቃል የመስማት ረሃብ እንጂምግብን የመራብ ወይም ውኃን የመጠማት አይደለም።+