የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 42
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ታላቅ አዳኝ የሆነውን አምላክ ማወደስ

        • ርኤም ውኃ እንደምትጠማ አምላክን መጠማት (1, 2)

        • “ተስፋ የምቆርጠው ለምንድን ነው?” (5, 11)

        • “አምላክን በትዕግሥት እጠባበቃለሁ” (5, 11)

መዝሙር 42:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 20:19

መዝሙር 42:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቅርንጫፍ የሚመስሉ ቀንዶች ያሉት አጥቢ እንስሳ፤ ከአጋዘን ጋር ይመሳሰላል።

  • *

    ወይም “ነፍሴ አንተን ትናፍቃለች።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2006፣ ገጽ 9

    1/15/1995፣ ገጽ 19

መዝሙር 42:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ ተጠማች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 63:1
  • +መዝ 27:4፤ 84:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2006፣ ገጽ 9

    1/15/1995፣ ገጽ 19

መዝሙር 42:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 3:2፤ 42:10፤ 79:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2006፣ ገጽ 9

መዝሙር 42:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

  • *

    ወይም “በዝግታ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 16:14, 16፤ 2ዜና 30:23, 24

መዝሙር 42:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ ተስፋ የምትቆርጠው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 55:4፤ ማር 14:34
  • +መዝ 37:7፤ ሰቆ 3:24፤ ሚክ 7:7
  • +መዝ 43:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/1995፣ ገጽ 19

መዝሙር 42:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ ተስፋ ቆርጣለች።”

  • *

    ወይም “ከትንሹ ተራራ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 22:1፤ ዮሐ 12:27
  • +ዮናስ 2:7

መዝሙር 42:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 88:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ንቁ!፣

    9/2009፣ ገጽ 28

መዝሙር 42:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 27:1

መዝሙር 42:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 13:1
  • +መዝ 38:6፤ 43:2

መዝሙር 42:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “አጥንቶቼን ያደቀቁ ያህል” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 3:2፤ 42:3፤ 79:10

መዝሙር 42:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ ተስፋ የምትቆርጠው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 37:7
  • +መዝ 42:5፤ 43:5

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 42:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ2ዜና 20:19
መዝ. 42:2መዝ 63:1
መዝ. 42:2መዝ 27:4፤ 84:2
መዝ. 42:3መዝ 3:2፤ 42:10፤ 79:10
መዝ. 42:4ዘዳ 16:14, 16፤ 2ዜና 30:23, 24
መዝ. 42:5መዝ 55:4፤ ማር 14:34
መዝ. 42:5መዝ 37:7፤ ሰቆ 3:24፤ ሚክ 7:7
መዝ. 42:5መዝ 43:5
መዝ. 42:6መዝ 22:1፤ ዮሐ 12:27
መዝ. 42:6ዮናስ 2:7
መዝ. 42:7መዝ 88:7
መዝ. 42:8መዝ 27:1
መዝ. 42:9መዝ 13:1
መዝ. 42:9መዝ 38:6፤ 43:2
መዝ. 42:10መዝ 3:2፤ 42:3፤ 79:10
መዝ. 42:11መዝ 37:7
መዝ. 42:11መዝ 42:5፤ 43:5
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 42:1-11

መዝሙር

ሁለተኛ መጽሐፍ

(መዝሙር 42-72)

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ። የቆሬ ልጆች ማስኪል።*+

42 ርኤም* ጅረቶችን እንደምትናፍቅ፣

አምላክ ሆይ፣ አንተን እናፍቃለሁ።*

 2 አምላክን፣ ሕያው አምላክን ተጠማሁ።*+

ወደ አምላክ የምሄደውና በፊቱ የምቀርበው መቼ ይሆን?+

 3 እንባዬ ቀን ከሌት ምግብ ሆነኝ፤

ሰዎች ቀኑን ሙሉ “አምላክህ የት አለ?” እያሉ ይሳለቁብኛል።+

 4 እነዚህን ነገሮች አስታውሳለሁ፤ ነፍሴንም* አፈሳለሁ፤

በአንድ ወቅት ከብዙ ሰዎች ጋር እጓዝ ነበር፤

በእልልታና በምስጋና ድምፅ፣

በዓል በሚያከብር ሕዝብ ድምፅ፣

ከፊታቸው ሆኜ ወደ አምላክ ቤት በኩራት* እሄድ ነበር።+

 5 ተስፋ የምቆርጠው* ለምንድን ነው?+

ውስጤ የሚረበሸው ለምንድን ነው?

አምላክን በትዕግሥት እጠባበቃለሁ፤+

እሱን እንደ ታላቅ አዳኜ አድርጌ ገና አወድሰዋለሁና።+

 6 አምላኬ ሆይ፣ ተስፋ ቆርጫለሁ።*+

ከዮርዳኖስ ምድርና ከሄርሞን አናት፣

ከሚዛር ተራራ*

የማስብህ ለዚህ ነው።+

 7 በፏፏቴህ ድምፅ አማካኝነት

ጥልቁ ውኃ፣ ጥልቁን ውኃ ይጣራል።

ማዕበልህና ሞገድህ ሁሉ ዋጠኝ።+

 8 ይሖዋ በቀን ታማኝ ፍቅሩን ያሳየኛል፤

እኔ ደግሞ በሌሊት ስለ እሱ እዘምራለሁ፤ ሕይወት ለሰጠኝ አምላክ ጸሎት አቀርባለሁ።+

 9 ዓለቴ የሆነውን አምላክ እንዲህ እለዋለሁ፦

“ለምን ረሳኸኝ?+

ጠላት ከሚያደርስብኝ ግፍ የተነሳ በሐዘን ተውጬ ለምን እሄዳለሁ?”+

10 ለእኔ ካላቸው ጥላቻ የተነሳ ሊገድሉኝ የሚሹ* ጠላቶቼ ይሳለቁብኛል፤

ቀኑን ሙሉ “አምላክህ የት አለ?” እያሉ ይሳለቁብኛል።+

11 ተስፋ የምቆርጠው* ለምንድን ነው?

ውስጤ የሚረበሸው ለምንድን ነው?

አምላክን በትዕግሥት እጠባበቃለሁ፤+

እሱን እንደ ታላቅ አዳኜና አምላኬ አድርጌ ገና አወድሰዋለሁና።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ