ኢሳይያስ 12:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 በዚያ ቀን በእርግጥ እንዲህ ትላለህ፦ “ይሖዋ ሆይ፣ ተቆጥተኸኝ የነበረ ቢሆንምቁጣህ ቀስ በቀስ ስለበረደደግሞም ስላጽናናኸኝ አመሰግንሃለሁ።+ ኢሳይያስ 61:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ይሖዋ በጎ ፈቃድ* የሚያሳይበትን ዓመት፣አምላካችን የሚበቀልበትንም ቀን እንዳውጅ፣+የሚያለቅሱትንም ሁሉ እንዳጽናና ልኮኛል፤+ ሰቆቃወ ኤርምያስ 1:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በዓል ለማክበር የሚመጣ ስለሌለ ወደ ጽዮን የሚወስዱት መንገዶች አዝነዋል።+ በሮቿ ሁሉ ወና ሆነዋል፤+ ካህናቷም ሲቃ ይዟቸዋል። ደናግሏ* አዝነዋል፤ እሷም አስከፊ ሥቃይ ደርሶባታል።
2 ይሖዋ በጎ ፈቃድ* የሚያሳይበትን ዓመት፣አምላካችን የሚበቀልበትንም ቀን እንዳውጅ፣+የሚያለቅሱትንም ሁሉ እንዳጽናና ልኮኛል፤+ ሰቆቃወ ኤርምያስ 1:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በዓል ለማክበር የሚመጣ ስለሌለ ወደ ጽዮን የሚወስዱት መንገዶች አዝነዋል።+ በሮቿ ሁሉ ወና ሆነዋል፤+ ካህናቷም ሲቃ ይዟቸዋል። ደናግሏ* አዝነዋል፤ እሷም አስከፊ ሥቃይ ደርሶባታል።
4 በዓል ለማክበር የሚመጣ ስለሌለ ወደ ጽዮን የሚወስዱት መንገዶች አዝነዋል።+ በሮቿ ሁሉ ወና ሆነዋል፤+ ካህናቷም ሲቃ ይዟቸዋል። ደናግሏ* አዝነዋል፤ እሷም አስከፊ ሥቃይ ደርሶባታል።