የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 25:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 ሞትን ለዘላለም ይውጣል፤*+

      ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ከፊት ሁሉ እንባን ያብሳል።*+

      በሕዝቡ ላይ የደረሰውን ነቀፋ ከመላው ምድር ያስወግዳል፤

      ይሖዋ ራሱ ይህን ተናግሯልና።

  • ማቴዎስ 5:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 4 “የሚያዝኑ ደስተኞች ናቸው፤ መጽናኛ ያገኛሉና።+

  • ሉቃስ 6:21
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 “እናንተ አሁን የምትራቡ ደስተኞች ናችሁ፤ ኋላ ትጠግባላችሁና።+

      “እናንተ አሁን የምታለቅሱ ደስተኞች ናችሁ፤ ኋላ ትስቃላችሁና።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ