-
ዘዳግም 31:16, 17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ይሖዋም ሙሴን እንዲህ አለው፦ “እንግዲህ አንተ መሞትህ ነው፤* ይህም ሕዝብ በሚሄድበት ምድር በዙሪያው ካሉ ባዕዳን አማልክት ጋር መንፈሳዊ ምንዝር ይፈጽማል።+ እኔንም ይተዉኛል፤+ ከእነሱም ጋር የገባሁትን ቃል ኪዳን ያፈርሳሉ።+ 17 በዚያን ጊዜ ቁጣዬ በእነሱ ላይ ይነዳል፤+ እኔም እተዋቸዋለሁ፤+ ሙሉ በሙሉ እስኪደመሰሱም ድረስ ፊቴን ከእነሱ እሰውራለሁ።+ ከዚያም ብዙ መከራና ችግር ይደርስባቸዋል፤+ እነሱም ‘ይህ ሁሉ መከራ የደረሰብን አምላካችን በመካከላችን ስለሌለ አይደል?’+ ይላሉ።
-
-
ዘዳግም 32:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ስለዚህ እንዲህ አለ፦ ‘ፊቴን ከእነሱ እሰውራለሁ፤+
ምን እንደሚሆኑም አያለሁ።
-
-
ኢሳይያስ 57:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
እሱ ግን እንደ ከዳተኛ የልቡን መንገድ ተከትሎ መሄዱን ገፋበት።+
-
-
ሚክያስ 3:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 በዚያን ጊዜ እርዳታ ለማግኘት ወደ ይሖዋ ይጮኻሉ፤
እሱ ግን አይመልስላቸውም።
-