የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘሌዋውያን 26:24, 25
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 እኔም እናንተን በመቃወም እመጣባችኋለሁ፤ ለኃጢአታችሁም ሰባት እጥፍ እመታችኋለሁ። 25 ከእኔ ጋር የገባችሁትን ቃል ኪዳን ስላፈረሳችሁ+ በላያችሁ ላይ የበቀል ሰይፍ አመጣባችኋለሁ። በከተሞቻችሁ ውስጥ ከተሰበሰባችሁ በመካከላችሁ በሽታ እልክባችኋለሁ፤+ እናንተም ለጠላት እጅ ትሰጣላችሁ።+

  • ዘዳግም 32:30
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 30 ዓለታቸው ካልሸጣቸውና+

      ይሖዋ ለምርኮ ካልዳረጋቸው በስተቀር

      አንድ ሰው 1,000 ሊያሳድድ፣

      ሁለት ሰው ደግሞ 10,000 ሊያባርር እንዴት ይችላል?+

  • መዝሙር 106:40, 41
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 40 በመሆኑም የይሖዋ ቁጣ በሕዝቡ ላይ ነደደ፤

      ርስቱንም ተጸየፈ።

      41 በተደጋጋሚ ጊዜያት በብሔራት እጅ አሳልፎ ሰጣቸው፤+

      ይህም የሚጠሏቸው ሰዎች እንዲገዟቸው ነው።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ