መዝሙር 82:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “ፍትሕ የምታዛቡት እስከ መቼ ነው?+ለክፉዎችስ የምታዳሉት እስከ መቼ ነው?+ (ሴላ) ዕንባቆም 1:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ስለዚህ ሕግ ላልቷል፤ፍትሕም ጨርሶ የለም። ክፉው ጻድቁን ከቦታልና፤ከዚህ የተነሳ ፍትሕ ተጣሟል።+