ዕዝራ 1:2, 3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “የፋርስ ንጉሥ ቂሮስ እንዲህ ይላል፦ ‘የሰማይ አምላክ ይሖዋ የምድርን መንግሥታት ሁሉ ሰጥቶኛል፤+ በይሁዳ በምትገኘው በኢየሩሳሌምም ቤት እንድሠራለት አዞኛል።+ 3 ከእሱ ሕዝብ መካከል የሆነ አብሯችሁ የሚኖር ማንኛውም ሰው አምላኩ ከእሱ ጋር ይሁን፤ እሱም በይሁዳ ወደምትገኘው ወደ ኢየሩሳሌም ይውጣ፤ ቤቱ በኢየሩሳሌም የሚገኘውን* የእስራኤልን አምላክ የይሖዋን ቤትም መልሶ ይገንባ፤ እሱ እውነተኛ አምላክ ነው። ኢሳይያስ 49:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “እነሆ፣ እጄን ለብሔራት አነሳለሁ፤ምልክቴንም * ለሕዝቦች ከፍ አደርጋለሁ።+ ወንዶች ልጆችሽን በክንዳቸው* ይዘው ያመጧቸዋል፤ሴቶች ልጆችሽንም በትከሻቸው ይሸከሟቸዋል።+ ኢሳይያስ 62:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በበሮቹ በኩል እለፉ፤ እለፉ። ለሕዝቡ መንገዱን ጥረጉ።+ ሥሩ፤ አውራ ጎዳናውን ሥሩ። ድንጋዮቹን አስወግዱ።+ ለሕዝቦችም ምልክት* አቁሙ።+
2 “የፋርስ ንጉሥ ቂሮስ እንዲህ ይላል፦ ‘የሰማይ አምላክ ይሖዋ የምድርን መንግሥታት ሁሉ ሰጥቶኛል፤+ በይሁዳ በምትገኘው በኢየሩሳሌምም ቤት እንድሠራለት አዞኛል።+ 3 ከእሱ ሕዝብ መካከል የሆነ አብሯችሁ የሚኖር ማንኛውም ሰው አምላኩ ከእሱ ጋር ይሁን፤ እሱም በይሁዳ ወደምትገኘው ወደ ኢየሩሳሌም ይውጣ፤ ቤቱ በኢየሩሳሌም የሚገኘውን* የእስራኤልን አምላክ የይሖዋን ቤትም መልሶ ይገንባ፤ እሱ እውነተኛ አምላክ ነው።
22 ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “እነሆ፣ እጄን ለብሔራት አነሳለሁ፤ምልክቴንም * ለሕዝቦች ከፍ አደርጋለሁ።+ ወንዶች ልጆችሽን በክንዳቸው* ይዘው ያመጧቸዋል፤ሴቶች ልጆችሽንም በትከሻቸው ይሸከሟቸዋል።+