መዝሙር 51:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ንጹሕ እሆን ዘንድ በሂሶጵ ከኃጢአቴ አንጻኝ፤+ከበረዶም የበለጠ እነጣ ዘንድ እጠበኝ።+ ኢሳይያስ 44:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 በደልህን በደመና፣ኃጢአትህንም ጥቅጥቅ ባለ ደመና እሸፍነዋለሁ።+ ወደ እኔ ተመለስ፤ እኔም እቤዥሃለሁ።+ ሚክያስ 7:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ዳግመኛ ምሕረት ያሳየናል፤+ በደላችንን በቁጥጥሩ ሥር ያደርጋል።* ኃጢአታቸውን ሁሉ ወደ ጥልቅ ባሕር ትጥላለህ።+