የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 51:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 51 አምላክ ሆይ፣ እንደ ታማኝ ፍቅርህ መጠን ሞገስ አሳየኝ።+

      እንደ ታላቅ ምሕረትህ መተላለፌን ደምስስ።+

  • መዝሙር 103:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 ምሥራቅ ከምዕራብ እንደሚርቅ፣

      በደላችንን ከእኛ አራቀ።+

  • ኢሳይያስ 1:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 “ኑና በመካከላችን የተፈጠረውን ችግር ተወያይተን እንፍታ” ይላል ይሖዋ።+

      “ኃጢአታችሁ እንደ ደም ቢቀላ

      እንደ በረዶ ይነጣል፤+

      እንደ ደማቅ ቀይ ጨርቅ ቢቀላም

      እንደ ነጭ የሱፍ ጨርቅ ይሆናል።

  • ኢሳይያስ 43:25
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 25 ስለ ራሴ ስል+ በደልህን* እኔ ራሴ እደመስሰዋለሁ፤+

      ኃጢአትህንም አላስታውስም።+

  • ኤርምያስ 33:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 8 እኔንም ከበደሉበት ኃጢአት ሁሉ አነጻቸዋለሁ፤+ በእኔ ላይ የሠሩትን ኃጢአትና በደል ሁሉ ይቅር እላለሁ።+

  • የሐዋርያት ሥራ 3:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 “ስለዚህ ኃጢአታችሁ እንዲደመሰስ+ ንስሐ ግቡ፣+ ተመለሱም፤+ ከይሖዋም ዘንድ* የመታደስ ዘመን ይመጣላችኋል፤

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ