የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ሆሴዕ 13:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 ከመቃብር* እጅ እዋጃቸዋለሁ፤

      ከሞትም እታደጋቸዋለሁ።+

      ሞት ሆይ፣ መንደፊያህ የት አለ?+

      መቃብር ሆይ፣ አጥፊነትህ የት አለ?+

      ርኅራኄ ከዓይኔ ፊት ይሰወራል።

  • 1 ቆሮንቶስ 15:54
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 54 ሆኖም ይህ የሚበሰብሰው የማይበሰብሰውን ሲለብስና ይህ ሟች የሆነው የማይሞተውን ሲለብስ “ሞት ለዘላለም ተዋጠ” ተብሎ የተጻፈው ቃል ይፈጸማል።+

  • 2 ጢሞቴዎስ 1:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 አሁን ግን ይህ ጸጋ አዳኛችን የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ በመገለጡ ግልጽ ሆኖ ታይቷል፤+ እሱ ሞትን አስወግዶ+ በምሥራቹ አማካኝነት+ ሕይወትንና አለመበስበስን+ በተመለከተ ብርሃን ፈንጥቋል፤+

  • ራእይ 20:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 ሞትና መቃብርም* ወደ እሳቱ ሐይቅ ተወረወሩ።+ ይህም የእሳት ሐይቅ+ ሁለተኛውን ሞት ያመለክታል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ