መዝሙር 63:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 መኝታዬ ላይ ሆኜ አንተን አስታውሳለሁ፤ሌሊት* ስለ አንተ አሰላስላለሁ።+ መዝሙር 119:62 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 62 ስለ ጽድቅ ፍርዶችህ አንተን ለማመስገንእኩለ ሌሊት ላይ እነሳለሁ።+ ሉቃስ 6:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 በዚያው ሰሞን ኢየሱስ ሊጸልይ ወደ ተራራ ወጣ፤+ ሌሊቱንም ሙሉ ወደ አምላክ ሲጸልይ አደረ።+