-
ዘፍጥረት 7:15, 16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 የሕይወት እስትንፋስ* ያለው ሁሉም ዓይነት ሕያው ፍጡር ሁለት ሁለት ሆኖ ወደ ኖኅ በመምጣት መርከቡ ውስጥ ይገባ ጀመር። 16 በመሆኑም አምላክ ኖኅን ባዘዘው መሠረት ሁሉም ዓይነት ሕያው ፍጡር ተባዕትና እንስት እየሆነ ወደ መርከቡ ገባ። ከዚያም ይሖዋ ከኋላው በሩን ዘጋበት።
-