ኢሳይያስ 28:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከሞት ጋር የገባችሁት ቃል ኪዳን ይፈርሳል፤ከመቃብርም * ጋር ያደረጋችሁት ስምምነት አይጸናም።+ በድንገት የሚያጥለቀልቀው ጎርፍ ሲያልፍድምጥማጣችሁን ያጠፋል።
18 ከሞት ጋር የገባችሁት ቃል ኪዳን ይፈርሳል፤ከመቃብርም * ጋር ያደረጋችሁት ስምምነት አይጸናም።+ በድንገት የሚያጥለቀልቀው ጎርፍ ሲያልፍድምጥማጣችሁን ያጠፋል።