ኢሳይያስ 28:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እናንተ እንዲህ ብላችኋልና፦ “ከሞት ጋር ቃል ኪዳን ገብተናል፤+ከመቃብርም * ጋር ስምምነት አድርገናል።* በድንገት የሚያጥለቀልቅ ጎርፍ ሲያልፍእኛን አይነካንም፤ውሸትን መጠጊያችን አድርገናልና፤በሐሰትም ውስጥ ተደብቀናል።”+
15 እናንተ እንዲህ ብላችኋልና፦ “ከሞት ጋር ቃል ኪዳን ገብተናል፤+ከመቃብርም * ጋር ስምምነት አድርገናል።* በድንገት የሚያጥለቀልቅ ጎርፍ ሲያልፍእኛን አይነካንም፤ውሸትን መጠጊያችን አድርገናልና፤በሐሰትም ውስጥ ተደብቀናል።”+