-
ዘፀአት 9:31, 32አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 በዚህ ጊዜ ገብሱ አሽቶ፣ ተልባውም አብቦ ስለነበር ተልባውና ገብሱ ከጥቅም ውጭ ሆኑ። 32 ስንዴውና አጃው ግን ወቅታቸው ገና ስለነበር ጉዳት አልደረሰባቸውም።