መዝሙር 46:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ጦርነትን ከመላው ምድር ላይ ያስወግዳል።+ ቀስትን ይሰባብራል፤ ጦርንም ያነክታል፤የጦር ሠረገሎችን* በእሳት ያቃጥላል።