3 በመሆኑም 1,100ውን የብር ሰቅል ለእናቱ መለሰላት፤ እናቱ ግን “የተቀረጸ ምስልና ከብረት የተሠራ ሐውልት + እንዲሠራበት ለልጄ ስል ብሩን ከእጄ ለይሖዋ እቀድሰዋለሁ። ለአንተም መልሼ እሰጥሃለሁ” አለችው።
4 እሱም ብሩን ለእናቱ ከመለሰላት በኋላ እናቱ 200 የብር ሰቅል ወስዳ ለብር አንጥረኛው ሰጠችው። እሱም የተቀረጸ ምስልና ከብረት የተሠራ ሐውልት ሠራበት፤ እነሱም በሚክያስ ቤት ተቀመጡ።