ናሆም 1:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ባሕሩን ይገሥጻል፤+ ያደርቀዋልም፤ወንዞቹንም በሙሉ ያደርቃቸዋል።+ ባሳንና ቀርሜሎስ ይጠወልጋሉ፤+የሊባኖስ አበባዎችም ይጠወልጋሉ።