-
አሞጽ 1:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 እሱ እንዲህ ብሏል፦
“ይሖዋ ከጽዮን እንደ አንበሳ ያገሳል፤
ከኢየሩሳሌምም ድምፁን በኃይል ያሰማል።
የእረኞቹ ማሰማሪያዎች ያለቅሳሉ፤
የቀርሜሎስም አናት ይደርቃል።”+
-
2 እሱ እንዲህ ብሏል፦
“ይሖዋ ከጽዮን እንደ አንበሳ ያገሳል፤
ከኢየሩሳሌምም ድምፁን በኃይል ያሰማል።
የእረኞቹ ማሰማሪያዎች ያለቅሳሉ፤
የቀርሜሎስም አናት ይደርቃል።”+