ኢሳይያስ 30:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 እነሆ፣ የይሖዋ ስም በቁጣው እየነደደጥቅጥቅ ካለ ደመና ጋር ከሩቅ ይመጣል። ከንፈሮቹ በቁጣ ተሞልተዋል፤ምላሱም እንደሚባላ እሳት ነው።+ ናሆም 1:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ይሖዋ እሱ ብቻ እንዲመለክ የሚፈልግና+ የሚበቀል አምላክ ነው፤ይሖዋ ይበቀላል፤ ቁጣውንም ለመግለጽ ዝግጁ ነው።+ ይሖዋ ባላጋራዎቹን ይበቀላል፤ለጠላቶቹም ቁጣ ያከማቻል።
2 ይሖዋ እሱ ብቻ እንዲመለክ የሚፈልግና+ የሚበቀል አምላክ ነው፤ይሖዋ ይበቀላል፤ ቁጣውንም ለመግለጽ ዝግጁ ነው።+ ይሖዋ ባላጋራዎቹን ይበቀላል፤ለጠላቶቹም ቁጣ ያከማቻል።