ኢሳይያስ 25:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በዚያም ቀን እንዲህ ይላሉ፦ “እነሆ፣ አምላካችን ይህ ነው!+ እሱን ተስፋ አድርገናል፤+እሱም ያድነናል።+ ይሖዋ ይህ ነው! እሱን ተስፋ አድርገናል። በእሱ ማዳን ደስ ይበለን፤ ሐሴትም እናድርግ።”+ ሶፎንያስ 3:16, 17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በዚያን ቀን ለኢየሩሳሌም እንዲህ ይባላል፦ “ጽዮን ሆይ፣ አትፍሪ።+ እጆችሽ አይዛሉ። 17 አምላክሽ ይሖዋ በመካከልሽ ነው።+ እንደ ኃያል ተዋጊ ያድናል። በታላቅ ደስታ በአንቺ ሐሴት ያደርጋል።+ ለአንቺ ፍቅር በማሳየቱ ረክቶ ዝም ይላል።* በእልልታ በአንቺ ሐሴት ያደርጋል።
9 በዚያም ቀን እንዲህ ይላሉ፦ “እነሆ፣ አምላካችን ይህ ነው!+ እሱን ተስፋ አድርገናል፤+እሱም ያድነናል።+ ይሖዋ ይህ ነው! እሱን ተስፋ አድርገናል። በእሱ ማዳን ደስ ይበለን፤ ሐሴትም እናድርግ።”+
16 በዚያን ቀን ለኢየሩሳሌም እንዲህ ይባላል፦ “ጽዮን ሆይ፣ አትፍሪ።+ እጆችሽ አይዛሉ። 17 አምላክሽ ይሖዋ በመካከልሽ ነው።+ እንደ ኃያል ተዋጊ ያድናል። በታላቅ ደስታ በአንቺ ሐሴት ያደርጋል።+ ለአንቺ ፍቅር በማሳየቱ ረክቶ ዝም ይላል።* በእልልታ በአንቺ ሐሴት ያደርጋል።