ኢሳይያስ 30:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ሕዝቡ በጽዮን ይኸውም በኢየሩሳሌም በሚኖርበት ጊዜ+ ፈጽሞ አታለቅስም።+ እርዳታ ለማግኘት በምትጮኽበት ጊዜ በእርግጥ ሞገስ ያሳይሃል፤ ጩኸትህን እንደሰማም ይመልስልሃል።+ ኢሳይያስ 65:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 እኔም በኢየሩሳሌም ደስ እሰኛለሁ፤ በሕዝቤም ሐሴት አደርጋለሁ፤+ከዚህ በኋላ በውስጧ የለቅሶ ድምፅም ሆነ የጭንቅ ጩኸት አይሰማም።”+
19 ሕዝቡ በጽዮን ይኸውም በኢየሩሳሌም በሚኖርበት ጊዜ+ ፈጽሞ አታለቅስም።+ እርዳታ ለማግኘት በምትጮኽበት ጊዜ በእርግጥ ሞገስ ያሳይሃል፤ ጩኸትህን እንደሰማም ይመልስልሃል።+