-
ኤርምያስ 5:26-28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 በሕዝቤ መካከል ክፉ ሰዎች አሉና።
አድብተው እንደሚጠብቁ ወፍ አዳኞች፣ በዓይነ ቁራኛ ይመለከታሉ።
ገዳይ ወጥመድ ይዘረጋሉ።
ሰዎችን ያጠምዳሉ።
27 በወፎች እንደተሞላ የወፍ ጎጆ፣
ቤቶቻቸው በማታለያ የተሞሉ ናቸው።+
ኃያላንና ሀብታም የሆኑት ለዚህ ነው።
28 ወፍረዋል፤ ቆዳቸውም ለስልሷል፤
በክፋት ተሞልተዋል።
-