ኢሳይያስ 3:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ይሖዋ የሕዝቡን ሽማግሌዎችና አለቆች ይፋረዳል። “የወይኑን እርሻ አቃጥላችኋል፤ከድሃው የዘረፋችሁት ንብረትም በቤታችሁ ይገኛል።+ ሚክያስ 3:9-11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ፍትሕን የምትጸየፉና ቀና የሆነውን ነገር ሁሉ የምታጣምሙ፣+እናንተ የያዕቆብ ቤት መሪዎች፣የእስራኤልም ቤት ገዢዎች፣ እባካችሁ ይህን ስሙ፤+10 ጽዮንን ደም በማፍሰስ፣ ኢየሩሳሌምንም በዓመፅ የምትገነቡ፣ ስሙ።+ 11 መሪዎቿ* በጉቦ ይፈርዳሉ፤+ካህናቷ በክፍያ ያስተምራሉ፤+ነቢያቷም በገንዘብ* ያሟርታሉ።+ ያም ሆኖ “ይሖዋ ከእኛ ጋር አይደለም?+ ምንም ዓይነት ጥፋት አይደርስብንም”+ እያሉ በይሖዋ ይመካሉ።*
9 ፍትሕን የምትጸየፉና ቀና የሆነውን ነገር ሁሉ የምታጣምሙ፣+እናንተ የያዕቆብ ቤት መሪዎች፣የእስራኤልም ቤት ገዢዎች፣ እባካችሁ ይህን ስሙ፤+10 ጽዮንን ደም በማፍሰስ፣ ኢየሩሳሌምንም በዓመፅ የምትገነቡ፣ ስሙ።+ 11 መሪዎቿ* በጉቦ ይፈርዳሉ፤+ካህናቷ በክፍያ ያስተምራሉ፤+ነቢያቷም በገንዘብ* ያሟርታሉ።+ ያም ሆኖ “ይሖዋ ከእኛ ጋር አይደለም?+ ምንም ዓይነት ጥፋት አይደርስብንም”+ እያሉ በይሖዋ ይመካሉ።*