-
ዘፀአት 8:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 እሱም “ነገ ይሁን” አለው። በመሆኑም ሙሴ እንዲህ አለው፦ “እንደ አምላካችን እንደ ይሖዋ ያለ ማንም እንደሌለ+ እንድታውቅ ልክ እንዳልከው ይሆናል።