መክብብ 12:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 እውነተኛው አምላክ እያንዳንዱን የተሰወረ ነገር ጨምሮ ማንኛውንም ሥራ፣ ጥሩም ይሁን መጥፎ ወደ ፍርድ ያመጣዋልና።+ ኤርምያስ 17:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እኔ ይሖዋ፣ ለእያንዳንዱ እንደ መንገዱ፣እንደ ሥራውም ፍሬ ለመስጠትልብን እመረምራለሁ፤+የውስጥ ሐሳብንም* እፈትናለሁ።+ ሮም 2:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እሱም ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ይከፍለዋል፦+