-
ኢሳይያስ 17:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ያማሩ ተክሎችን ያለማሽውና
በመካከሉም የባዕድ* ቡቃያ የተከልሽው ለዚህ ነው።
-
-
ሆሴዕ 8:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
እኔ ግን በከተሞቹ ላይ እሳት እሰዳለሁ፤
እሳቱም የእያንዳንዳቸውን ማማዎች ይበላል።”+
-