-
ሶፎንያስ 2:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ጋዛ የተተወች ከተማ ትሆናለችና፤
አስቀሎንም ባድማ ትሆናለች።+
-
-
ዘካርያስ 9:5, 6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 አስቀሎን ይህን አይታ ትፈራለች፤
ጋዛ በጣም ትጨነቃለች፤
ኤቅሮንም እንዲሁ ትሆናለች፤ ምክንያቱም ተስፋ የምታደርግባት ለኀፍረት ትዳረጋለች።
ከጋዛ ንጉሥ ይጠፋል፤
አስቀሎንም ሰው አልባ ትሆናለች።+
-