የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 34:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 ይሖዋ ሰይፍ አለው፤ ሰይፉም በደም ትሸፈናለች።

      በስብ፣+ በበግ ጠቦቶችና በፍየሎች ደም

      እንዲሁም በአውራ በጎች ኩላሊት ስብ ትለወሳለች።

      ይሖዋ በቦስራ መሥዋዕት፣

      በኤዶምም ምድር

      ታላቅ እርድ ያዘጋጃልና።+

  • ኢሳይያስ 63:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 63 ይህ ከኤዶም የሚመጣው፣+

      ደማቅ ቀለም ያለው* ልብስ ለብሶ ከቦስራ+ የሚገሰግሰው ማን ነው?

      ይህ እጅግ ያማረ ልብስ ለብሶና

      በታላቅ ኃይል ተሞልቶ የሚራመደው ማን ነው?

      “በጽድቅ የምናገር፣

      ለማዳን የሚያስችል ታላቅ ኃይል ያለኝ እኔ ነኝ።”

  • ኤርምያስ 49:22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 እነሆ፣ ልክ እንደ ንስር ወደ ላይ ይወጣና ተወንጭፎ ይወርዳል፤+

      በቦስራም ላይ ክንፎቹን ይዘረጋል።+

      በዚያ ቀን የኤዶም ተዋጊዎች ልብ፣

      ምጥ እንደያዛት ሴት ልብ ይሆናል።”

  • አሞጽ 1:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 በመሆኑም በቴማን+ ላይ እሳት እሰዳለሁ፤

      የቦስራንም የማይደፈሩ ማማዎች ይበላል።’+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ