ኢሳይያስ 34:5, 6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 “ሰይፌ በሰማያት በደም ትርሳለችና።+ በኤዶም ይኸውም እንዲጠፋፍርድ ባስተላለፍኩበት ሕዝብ ላይ ትወርዳለች።+ 6 ይሖዋ ሰይፍ አለው፤ ሰይፉም በደም ትሸፈናለች። በስብ፣+ በበግ ጠቦቶችና በፍየሎች ደምእንዲሁም በአውራ በጎች ኩላሊት ስብ ትለወሳለች።ይሖዋ በቦስራ መሥዋዕት፣ በኤዶምም ምድርታላቅ እርድ ያዘጋጃልና።+ ኤርምያስ 49:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 “በራሴ ምያለሁና” ይላል ይሖዋ፤ “ቦስራ አስፈሪ ቦታ ትሆናለች፤+ ለነቀፋ፣ ለጥፋትና ለእርግማንም ትዳረጋለች፤ ከተሞቿም ሁሉ ለዘለቄታው ባድማ ይሆናሉ።”+
5 “ሰይፌ በሰማያት በደም ትርሳለችና።+ በኤዶም ይኸውም እንዲጠፋፍርድ ባስተላለፍኩበት ሕዝብ ላይ ትወርዳለች።+ 6 ይሖዋ ሰይፍ አለው፤ ሰይፉም በደም ትሸፈናለች። በስብ፣+ በበግ ጠቦቶችና በፍየሎች ደምእንዲሁም በአውራ በጎች ኩላሊት ስብ ትለወሳለች።ይሖዋ በቦስራ መሥዋዕት፣ በኤዶምም ምድርታላቅ እርድ ያዘጋጃልና።+