ኤርምያስ 51:41 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 41 “ሼሻቅ* እንዴት ተማረከች!+የምድር ሁሉ ‘ውዳሴ’ እንዴት ተያዘች!+ ባቢሎን በብሔራት መካከል ምንኛ አስፈሪ ቦታ ሆነች! ራእይ 18:15, 16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 “እነዚህን ነገሮች በመሸጥ በእሷ የበለጸጉ ነጋዴዎች ሥቃይዋን በመፍራት በሩቅ ቆመው እያለቀሱና እያዘኑ 16 እንዲህ ይላሉ፦ ‘ጥሩ በፍታ፣ ሐምራዊና ደማቅ ቀይ ልብስ የለበሰችው እንዲሁም በወርቅ ጌጣጌጥ፣ በከበሩ ድንጋዮችና በዕንቁዎች የተንቆጠቆጠችው+ ታላቂቱ ከተማ፣ እንዴት ያሳዝናል! እንዴት ያሳዝናል!
15 “እነዚህን ነገሮች በመሸጥ በእሷ የበለጸጉ ነጋዴዎች ሥቃይዋን በመፍራት በሩቅ ቆመው እያለቀሱና እያዘኑ 16 እንዲህ ይላሉ፦ ‘ጥሩ በፍታ፣ ሐምራዊና ደማቅ ቀይ ልብስ የለበሰችው እንዲሁም በወርቅ ጌጣጌጥ፣ በከበሩ ድንጋዮችና በዕንቁዎች የተንቆጠቆጠችው+ ታላቂቱ ከተማ፣ እንዴት ያሳዝናል! እንዴት ያሳዝናል!