ራእይ 17:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሴቲቱ ሐምራዊና+ ደማቅ ቀይ ልብስ ለብሳ እንዲሁም በወርቅ፣ በከበሩ ድንጋዮችና በዕንቁዎች አጊጣ ነበር፤+ በእጇም አስጸያፊ ነገሮችና የዝሙቷ* ርኩሰት የሞላበት የወርቅ ጽዋ ይዛ ነበር።
4 ሴቲቱ ሐምራዊና+ ደማቅ ቀይ ልብስ ለብሳ እንዲሁም በወርቅ፣ በከበሩ ድንጋዮችና በዕንቁዎች አጊጣ ነበር፤+ በእጇም አስጸያፊ ነገሮችና የዝሙቷ* ርኩሰት የሞላበት የወርቅ ጽዋ ይዛ ነበር።