-
ኢሳይያስ 13:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
በዚያም ዓረብ ድንኳኑን አይተክልም፤
እረኞችም መንጎቻቸውን በዚያ አያሳርፉም።
-
-
ኤርምያስ 51:43አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
43 ከተሞቿ አስፈሪ ቦታ እንዲሁም ውኃ የሌለበት ምድርና በረሃ ሆነዋል።
ማንም ሰው የማይኖርበትና አንድም ሰው የማያልፍበት ምድር ሆነዋል።+
-